ወደ ይዘት ዝለል
ሻጭ መሆን ይፈልጋሉ
ምርቶችዎን ከእኛ ጋር ይሽጡ እና በዓለም ዙሪያ ላሉ ትልቅ ታዳሚዎች ይድረሱ

ቋንቋ

ሀገር/ክልል።


የ30-ቀን የመመለሻ ፖሊሲ አለን ይህም ማለት እቃዎን ከተቀበሉ በኋላ  ተመላሽ እንዲደረግልዎ ለመጠየቅ 30 ቀናት አልዎት።
እቃው ተመላሽ እንዲሆን እቃው ልክ እርሶ በተቀብሉብት ሁኔት ላይ መገኘት ይኖርበታል ያልታዘዘ እቃ ወይም ጥቅም ላይ ያልዋለ፣ ታግ ያለው እና በመጀመሪያው ማሸጊያው ውስጥ መሆን አለበት። እንዲሁም የግዢ ደረሰኝ ወይም ማረጋገጫ ያስፈልግዎታል።
ተመላሽ እንዲደረግልዎ በመጀመርያ ወደ ሚከተለው አድራሻ መላክ ይኖርብዎታል፣ አድራሻችን adulisbuy@gmail.com  በዚህ ሊያገኙን ይችላሉ።

2456 ሰሜን ካሊፎርኒያ ጎዳና፣
ቺካጎ ኢሊኖይ 60647፣
ዩናይትድ ስቴተት .

ተመላሽ እንዲሆን ተቀባይነት ካገኙ፣ የመመለሻ ማጓጓዣ መለያን እንዲሁም ጥቅልዎን እንዴት እና የት እንደሚልኩ መመሪያዎችን እንልክልዎታለን። መጀመሪያ  ተመላሽ እንዲደረግላቸው ጥያቄ ሳያቅርቡ ወደ እኛ የተላኩ ዕቃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። 

ለማንኛውም የተመላሽ እቃ ጥያቄ ለማቅረብ በ adulisbuy@gmail.com ሊያገኙን ይችላሉ ።

ጉዳቶች እና  ችግሮች

እባክዎን ትዕዛዝዎን በሚቀበሉበት ጊዜ በደንብ አይተው ይቀበሉ እና እቃው ጉድለት ካለበት፣ የተበላሸ ወይም የተሳሳተ እቃ ከተቀበሉ፣ ችግሩን አይተን ለማስተካከል እንዲያስችለን እባክዎን ወዲያውኑ ያግኙን። 

ለልዩ ጉዳዮች/የማይመለሱ ዕቃዎች
አንዳንድ ሊመለሱ የማይችሉ የእቃ አይነቶች አሉ፣ ሊበላሹ የሚችሉ የእቃ አይነቶች(እንደ ምግብ፣ አበባ ወይም ተክሎች የመሳሰሉት) ፣  ለግለሰብ የሚሰሩ የምርት አይነቶች (እንደ ልዩ ትዕዛዞች ወይም ለግል ግለሰቡ እንደሚፈለገው ተደረገው የተሰሩ የእቃ አይነቶች) እና የግል እራስን የመንከባከቢያ (የመዋቢያ ምርቶች)። እነዚህን የመሳሰሉ የእቃ አይነቶች ሊመለሱ አይችሉም ። እንዲሁም ለአደገኛ እቃዎች፣ ተቀጣጣይ ፈሳሾች ወይም ጋዞች ተመላሾችን አንቀበልም።  እባክዎን  ስለተወሰነ እቃ ጥያቄ ወይንም ሰጋቶች ካልዎት ያግኙን።
የሽያጭ እቃዎች ወይም የስጦታ ካርዶች ተመላሽ መቀበል ባለመቻላችን እናዝናለን ።

ልውውጦች

የሚፈልጉትን ነገር እንዳገኙ ለማረጋገጥ ፈጣኑ መንገድ ያለዎትን እቃ ተመላሽ የሚደረገው እቃ  ነው፣ እና አንዴ መመለሻው ተቀባይነት ካገኘ፣ ለአዲሱ እቃ የተለየ ግዢ  ይፈጽም ።

የአውሮፓ ህብረት የ 14 ቀናት የማቀዝቀዝ ጊዜ

ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ ፣ እቃው ወደ አውሮፓ ህብረት እየተላከ ከሆነ በማንኛውም ምክንያት እና ያለምክንያት በ14 ቀናት ውስጥ ትዕዛዝዎን የመሰረዝ ወይም የመመለስ መብት አልዎት። ከላይ እንደተገለጸው፣ እቃዎ እርስዎ በተቀበሉት ሁኔታ፣ ያልታዘዘ ወይም ጥቅም ጥቅም ላይ ያልዋለ መሆን ይኖርበታል፣ መለያዎች ያለው እና በመጀመሪያው ማሸጊያው ውስጥ መሆን አለበት። እንዲሁም የግዢ ደረሰኝ ወይም ማረጋገጫ ያስፈልግዎታል።

ተመላሽ ገንዘብ

ተመላሽ ጥያቄዎ እንደደረሰን እና ማጣራቶችን እንዳደረን ወዲያወኑ እናሳውቆታልን፣ ተመላሽ ገንዘቡ እንዲመለስልዎ ተቀባይነት ማግኘቱን ወይም አለማግኘቱን። ከተፈቀደልዎ ፣ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ በመጀመሪያ የመክፈያ ዘዴዎ በራስ-ሰር ገንዘብ ይመለስልዎታል። እባክዎ ያስታውሱ የባንክዎ ወይም የክሬዲት ካርድ ኩባንያዎ ተመላሽ ገንዘቡን ለማስኬድ እና ለመለጠፍ የተወሰነ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።

ተመላሽ እንዲደረግለዎ ፈቃድ ካገኙ  ከ15 የስራ ቀናት በላይ ካለፉ፣ እባክዎን በ adulisbuy@gmail.com ያግኙን።

ሊወዱት ይችላሉ።
  • የምርት ምስል

    የምርት ርዕስ ምሳሌ

    $403.00 USD
    $403.00 USD
  • የምርት ምስል

    የምርት ርዕስ ምሳሌ

    $403.00 USD
    $403.00 USD
  • የምርት ምስል

    የምርት ርዕስ ምሳሌ

    $403.00 USD
    $403.00 USD
  • የምርት ምስል

    የምርት ርዕስ ምሳሌ

    $403.00 USD
    $403.00 USD